ማስተርካርድ ፋውንዴሽን ለአስራ አንድ የንግድ ተቋማት የ3.2 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

Your browser doesn’t support HTML5

ማስተርካርድ ፋንዴሽን ከኮቪድ 19 ምክንያት ሊዘጉ ለደረሱ 11 አነስተኛ እና መሃከለኛ ደረጃ አምራቾች የአገልግሎት ዘርፋቸውን በመቀየር፤ ለኮቪድ 19 መከላከያ የሚሆኑ ጭምብሎች ለህክምና ባለሞያዎች እና ለሕብረተሰቡ እንዲያመርቱ የ3.2 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የማስተርካርድ ፋውንዴሽን ዳይሬክተር አቶ አለማየሁ ኮንዴ እና የካባና ሌዘር መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሰምሃል ጉሽ ጋር ቆይታ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡