ጋቢና መዝናኛ |የቅዳሜ ምሽት የመዝናኛ መርሐ-ግብር | የሰኔ 13 -2012 ስርጭት

.

በዛሬው የጋቢና መዝናኛ፦

•ጋዜጠኛ ፣ የራዲዮ ትርኢት መሪ፣ እና ተዋናይ ብርሃኑ ድጋፌ እንግዳችን ነው። ኪነ-ጥበብ ቀመስ ምልከታዎቹን ያጋራናል።

• የአባቶች ቀንን በማስመልከት ኢትዮጵያዊ ወጣቶች ስለ አባቶቻቸው የሚያስተውሷቸውን ወርቃማ ትውስታዎች እንዲካፍሉን ጠይቀናል።

•ከሯንዳ የዘር ጭፍጨፋ በታምር የተረፈችውን ሴት ግለ- ታሪክ ወደ አማርኛ የመለሰው መዘምር ግርማ-ሁቱትሴ ከተሰኘው መጽሐፍ ላይ አንድ ገጽ ይገልጥልናል።

ትኩስ ኪነ-ጥበባዊ ዜናዎች ከውብ ሙዚቃዎች ጋርም ተካተዋል። መልካም ቆይታ።

Your browser doesn’t support HTML5

ጋቢና መዝናኛ |የቅዳሜ ምሽት መዝናኛ መርሐ-ግብር | የሰኔ 13̀•2012 ስርጭት