ጋቢና መዝናኛ |የቅዳሜ ምሽት መዝናኛ መርሐ-ግብር | የሰኔ 13̀•2012 ስርጭት
Your browser doesn’t support HTML5
በዛሬው የጋቢና መዝናኛ፦
•ጋዜጠኛ ፣ የራዲዮ ትርኢት መሪ፣ እና ተዋናይ ብርሃኑ ድጋፌ እንግዳችን ነው። ኪነ-ጥበብ ቀመስ ምልከታዎቹን ያጋራናል።
• የአባቶች ቀንን በማስመልከት ኢትዮጵያዊ ወጣቶች ስለ አባቶቻቸው የሚያስተውሷቸውን ወርቃማ ትውስታዎች እንዲካፍሉን ጠይቀናል።
•ትኩስ ኪነ-ጥበባዊ ዜናዎች ከውብ ሙዚቃዎች ጋርም ተካተዋል። መልካም ቆይታ።