ሁለት የንግድ ቤታቸውን በቃጥሎ ያጡት ቤተሰቦች
Your browser doesn’t support HTML5
የአፍሪካ አሜሪካዊውን ጆርጅ ፍሎይድ ኢ- ሰብዓዊ አሟሟት ተከተሎ በተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ በተነሱ ግጭቶች ሳቢያ በአሜሪካን ሃገር ሚኒሶታ ግዛት ሜኒያፖሊስ ከተማ ነዋሪ የሆኑት የቦሌ ሬስቶራንት ባለቤቶች ሁለት የንግድ ቤቶቻቸውን በቃጠሎ አጥተዋል፡፡ ይሁን እንጂ "ምንም እንኳን የዘመናት የላባችን ውጤት በመውደሙ ሃዘን ቢሰማንም በምንም ዓይነት ግን ከሰው ሕይወት ጋር አይወዳደርም" ይላሉ፡፡
ከአሜሪካ ድምጿ ኤደን ገረመው ጋር የነበራቸውን ቆይታ ይከታተሉ፡፡