ቴክኖሎጂ እና የመጻኢ ዘመን የስራ ገበያ ፦ቆይታ ከአዱኛ በቀለ ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

አዱኛ በቀለ ከ14 ዓመታት በመረጃ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያገለገለ እና ኢቫንጋዴ ቴክ የተሰኘው ድርጅትም መስራች ነው። የታላላቅ የዮናይትድ ስቴትስ መስሪያ ቤቶች ድረ-ገጽ ግንባታን ጨምሮ በተለያዩ የዘርፉ ስራዎች ውስጥ የራሱን አሸራ ትቷል።