ለኮቪድ 19 ተጋልጠው እንደሆነ አስቀድሞ የሚናገር የስልክ መተግበሪያ የሰራው ወጣት

Your browser doesn’t support HTML5

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር አዳጋች ካደርጉት ነገሮች አንዱ በሽታው ምልክት የሚያሳየው ከ 14 ቀናት በኋላ መሆኑ ነው፡፡ ብሩክ ሃብቴ በቀላሉ በስልክ ላይ የሚጫን አፕልኬሽን/መተገበሪያ ሰርቷል፡፡ መተገበሪያው በኮሮና ቫይረስ ከተያዘ ወይም ምልክቱ እንዳለበት ከሚጠራጠር ሰው ጋር ተገናኝተው ከነበር ተጋላጭ ሆነዋል ሲል የጽሁፍ የማስጠንቀቂያ ይልካል፡፡ ኤደን ገረመው ከብሩክ ሃብቴ ጋር የነበራትን ቆይታ እንድሚከተለው ታቀርበዋለች፡፡