የከፍተኛ ትምሕርት እና ስልጠና ተማሪዎች፣ መምህራን ያለክፍያ በዲጂታል ላይብራሪ እንዲጠቀሙ ተወሰነ

Your browser doesn’t support HTML5

የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምሕርት ሚኒስተር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመሆን ከ 80,000 በላይ የትምሕርት መርጃ መጽሃፍት እና ሞጁሎች ያሉበት የኦን ላይን ቤተ፟ መጻሕፍት ይፋ አድርጓል፡፡ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምሕርት ሚኒስተር ኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክትር አቶ ደቻሳ ጉርሙ ለአሜሪካ ድምጽ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡