ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ወይም ስማርት ፎኖች ለኮቪድ -19 ተጋልጠው ከሆነ መንገር ቢችሉስ?

Your browser doesn’t support HTML5

በአሜሪካና በመላው አለም ላይ ከኮቪድ 19 ጋር የሚደረገው ግብግብ እንደቀጠለ ነው። ከቤት ያለመውጣት ክልከላው እንደሚያበቃ አይታወቅም።በሽታውና የሚሰራጭባቸው መንገዶች አጣብቂኝ ውስጥ የሚከት ነው። ምንም የበሽታው ምልክት የማይታይባቸው ሰዎች ወደ ሌሎች ሰዎች ማስተላለፍ መቻላቸው ለከፋ ሞት ሊያበቃ ይችላል። ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ወይም ስማርት ፎኖች ለበሽታው ተጋልጠው ከሆነ መንገር ቢችሉስ? በሚል ሚሼል ኩዊኒንን ያጠናቀረችውን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።