ከ1 ሚሊየን ሕዝብ በላይ በሚተዳደርበት ጭስ አልባ ኢንደስትሪ ላይ ኮቪድ 19 ያሳደረው ጫና
Your browser doesn’t support HTML5
ኮቪድ 19 በሆቴል ፣ በቱር ኦፕሬተሮች እና በአጠቃልይ በቱሪዝሙ ዘርፍ ከፍተኛ የሆነ ኪሳራ አሳድሯል፡፡ በአዲስ አበባ ባሉ ከ1 በላይ ኮከብ ሆቴሎች ብቻ ከየካቲት ወር ጀምሮ በየወሩ 35 ሚሊየን ዶላር ሃገሪቱ እያጣች ነው፡፡ ይህም ብቻ ሳይሆን ከወርርሽኙ በኋላም ዘርፉ በቶሎ ቀድሞ ወደነበረበት ላይመለስ ይችላል የሚለው ሃሳብ ትልቅ ስጋትን ፈጥሯል፡፡