ፖሊስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲያስተገብር በሰብዓዊ መብት መርሆች እንዲመራ ተጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመከላከል የወጣውን አዋጅ ለማስፈጸም የሚወስዷቸው ርምጃዎች መሰረታዊ የሰብአዊ ድንጋጌዎችን በማይጥስ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ለአሜሪካ ድምጽ ተናገሩ።የህግ አስፈጻሚ አካላት እየገጠማቸው ያሉ ፈተናዎችን እንደሚረዱ የተናገሩት ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ከሰሞኑ የተወሰዱ ርምጃዎችን ግን “ከሁኔታው ጋር የማይመጣጠኑ” ሲሉ ገልጿቸዋል። ሀብታሙ ዝርዝር ዘገባ አለው።