ከኤካ ኮተቤ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ዳዊት ጂዳኔ ቃር የተደረገ ቆይታ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የሚገኙት አብዛኞቹ የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ተኝተው ይገኛሉ። የሆስፒታሉን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ዳዊት ኪዳኔ ሆስፒታሉ ስላለው አቅምና ተያይዥ ጉዳዮች በሚያዚያ 3/ 2012 ዓ.ም ተጠይቀው የሰጡት ምላሽ በዘገባው ተካቷል። የመጀመሪያዋ ሟች አስክሬን በድጋሚ ስለመቀበሩም ሁኔታ ጠይቀናቸዋል። ዘገባውን አዳምጡት።