የጋቢና ቪኦኤ ሚያዚያ 19•2012 ስርጭት

Your browser doesn’t support HTML5

•የጤና ሚኒስትር ሊያ ታደሰ ኢትዮጵያ ኮቪድ 19ን ድል ለማድረግ ስለወጠነቻቸው አዳዲስ መላዎች ይነግሩናል። •መነጋገሪያ በሆነው "የሰላም ሰው ነኝ" ላይ የተሳተፉ የኪነ-ጥበብ ሰዎች ሀሳባቸውን ያካፍሉናል። •ተጨማሪ ጉዳዮች የተሰነቁበትን የሚያዚያ 19•2012 ጋቢና ቪኦኤ ስርጭት ይከታተሉ።ጋቢና ቪኦኤ ወጣቶች ላይ የሚያተኩር የአሜሪካ ድምጽ ልዩ- መርሐግብር ነው።በኢትዮጵያ አቆጣጠር ዘወትር ምሽት ከ2፡00 ጀምሮ ይደመጣል።መልካም ቆይታ።