ምግብ በነፃ ሲሰጥ የቆየው የሲልቨ ስፕሪንጉ "ቤተሰብ" ሬስቶራንት
Your browser doesn’t support HTML5
በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ የሚገኘው ቤተሰብ ሬስቶራንት ሥራ የሌላቸው ደንበኞቹ ወደ ሬስቶራንቱ ሲመጡ ምግብ በነፃ በመስጠት አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል። (ዝርዝሩን ከተያያዘው ቪዲዮ ላይ ይመልከቱ)
Your browser doesn’t support HTML5