የኮቪድ 19 ክትባት ተስፋ እና የተሳሳቱ መላምቶች

.

.

የኮቪድ 19 በሽታ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ ባለበት በቀጠፈበት በአሁኑ ሰዓት -በሽታው በቅርቡ ክትባት ተገኝቶለት ለእፎይታ የመብቃት ጉጉት አይሏል።

በመላ ዓለም ላይ ያሉ የዘርፉ ሊቃውንትም ምርምሮችን ማድረጋቸው ቀጥለዋል።በዚያው ልክ ሳይንሱን ጠንቅቆ ካለመረዳት የመነጨ የተሳሳተ ክትባትን የሚመለከት መላምት እየተዛመተ ይገኛል።

መላምቶችን ከእውነታው ይለይሉን ዘንድ ፣ በዮናይትድ ስቴት የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል ሲዲሲ ውስጥ በከፍተኛ ሃላፊነት ወደ ሚያገለግሉት ዶ/ር ኤርሚያስ በላይን አግኝተናል።

ቆይታችንን ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኮቪድ 19 ክትባት ተስፋ እና የተሳሳቱ ግንዛቤዎች-በባለሙያ ዐይን