ማሕበራዊ መራራቅ እና እርግዝና

Your browser doesn’t support HTML5

ኮቪድ 19 ስርጭትን ተከተሎ የተለያዩ ሃገራት የእንቅስቃሴ ገደብ ጥለዋል፡፡ በዚህም የተነሳ ሴቶች በተገቢው ሰዓት የእርግዝና መከላከያ ና የስነተዋልዶ አገልግሎቶችን እያገኙ አይደለም፡፡ በእንቅስቃሴ ገደብ ሳቢያ በሚከሰቱ  ጾታዊ ጥቃቶችና የመከላከያ መድሃኒቶች እጥረት የሚፈጠርን ያለተፈለገ እርግዝና ሴቶችና እናቶች የረዥም ጊዜ የእግዝና መከላከያ እንዲጠቀሙ ሜሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል እያበረታታ ነው፡፡