ስለኮቪድ 19 ከስልኮች ላይ በቀጥታ መረጃ የማግኛ መተግበሪያ በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች

Your browser doesn’t support HTML5

ኮቪድ 19ን በቴክኖሎጂ ለመዋጋት ዓላማ ሰንቀው የተነሱ ስደስት የሶስተኛ ዓመት የባህርዳር ዩኒቨርስቲ የሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ተማሪዎች ከዓለም የጤና ድርጅት እና ከኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስተር የሚወጡ የኮቪድ 19 መረጃዎች እና በየክልሉ ያሉ የድንገተኛ ስልክቁጥሮች የተካተቱበት  ማንኛውም ሰው በቀላሉ ሊጠቀማቸው የሚችላቸው የስልክ መተግበሪያ ሰርተዋል፡፡ ቡድኑን ወክላ ዳያን የኔሰው ከአሜሪካን ድምጽ ጋር ቆይታ አድርጋለች፡፡