ሁለቱ ልጆች በኮረናቫይረስ ስለተያዙት ወላጆቻቸው
Your browser doesn’t support HTML5
👉 በጣሊያን ሚላን ከተማ የሚገኙት የ15 ዓመቷ ግሎሪያእና የ14 ዓመቷ ከንአን በኮረናቫይረስ ምክኒያት እናታቸው ወሮ ሃና ገዛኢ በሆስፒታል አባታቸው አቶ ነጋሲ ክብሮም ደግሞ በአንድ ክፍል በር ዘግተው ይገኛሉ። "ለወላጆቻችን እየፀለይን ነው" ይላሉ ።
👉በስካይፕ የተደረገውን ውይይት ተከታተሉት