ድምጽ የኮቪድ 19 መከላከያ እርምጃዎች ህገ-መንግስታዊነት ኤፕሪል 03, 2020 ሀብታሙ ስዩም Your browser doesn’t support HTML5 የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመቆጣጠር የፌዴራል እና የክልል መንግስታት የተለያዩ ርምጃዎችን እየወሰዱ ይገኛሉ።ከእነዚህ ርምጃዎች መካከል የተወሰኑት የመንቀሳቀስ መብትን በመሰሉ የዜጎች መብቶች ላይ ገደብ የሚጥሉ ናቸው።