"ምንም ዓይነት ምልክት ሳይኖረኝ ነው በኮረናቫይረስ መያዜ የታወቀው"- ወ/ሮ ሳራ ሚካኤል
Your browser doesn’t support HTML5
ምንም ዓይነት የሕመም ስሜትም ሆነ ምልክት ሳይኖርባቸው በኮረናቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን ወ/ሮ ሳራ ሚካኤልየተባሉ በጣሊያን ሚላን ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊት ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።
Your browser doesn’t support HTML5