የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክ ማድረግ ያለበት ማነው?
Your browser doesn’t support HTML5
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክ ማድረግ ያለበት ማነው? ኢትዮጵያ ውስጥ የማስክ እጥረት ለምን ተከሰተ? በዚሁ ከቀጠለ ማን ይጎዳል? ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከተው የጤና ሚኒስቴር ባለሞያ መድቦ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥቶናል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)