በምዕራብ ወለጋ የግንኙነት መረብ መቋረጥ - የሂዩማን ራይትስ ወች መግለጫና የመንግስት ምላሽ

Your browser doesn’t support HTML5

በምዕራብ ኦሮሚያ የሚገኙ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስልክና ኢንተርኔትስለተቋረጠባቸው ኮረና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችላቸውን መረጃ ከሌሎች ኢትዮጵያውያንእኩል እንዳያገኙ ተደርገዋል ሲል ሂዩማን ራይትስ ወች የኢትዮጵያ መንግስትን ወቀሰ።