“ለእኛ እንደ ሁለተኛ ዓድዋ ነው” የኮቪድ 19 ምላሽ ግብረ-ኃይል አባላት

e

ኢትዮጵያዊያንን ኮቪድ 19/ኮሮና ቫይረስ ከደቀነው አደጋ ለመታደግ በርካታ በጎ ፈቃደኞች በተለያዩ ዘርፎች እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።

ከእነዚህ መካከል አንዱ ከአንድ ሺ በላይ በቴክኖሎጂ ቀመስ ሙያዎች ላይ የተሰማሩ ኢትዮጵያዊ እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ባለሙያዎች ያቋቋሙት የኢትዮጵያ ኮቪድ 19 ምላሽ ግብረ-ኃይል ነው።

ግብረ-ኃይሉ በሽታውን የሚመለከቱ መረጃ ስርጭቶችን የሚያግዙ መርሃ -ግብሮችን በዋነኝነት ይገነባል። ከሁለት አባላቱ ጋር የተደረገውን ቆይታ በመመልከት ስለ እንቅስቃሴው የበለጠ እንዲያውቁ ይሁን።

Your browser doesn’t support HTML5

ምጥን ቆይታ ፦ ከኢትዮጵያ ኮቪድ 19 ምላሽ ግብረ-ኃይል አባላት ጋር