ኮቪድ-19 እና ስነልቦና - ከዛሃራ ለገሰ ካውፍማን ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

ኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑ ከታወቀበት ሰዓት ጀምሮ በጤና ላይ ብቻ ሳይሆን፣ በአኗኗር ዘይቤ እንዲሁም በዕለት ተዕለት ጉርስ ላይም ተጽእኖ አሳድሯል፡፡ በዚህም የተነሳ ሰዎች ለፍራቻ፣ ለጭንቀት እና ለስጋት ተጋልጠዋል፡፡ ወ/ሮ ዘሃራ ለገሰ የስነ-ልቦና ሃኪም፣ የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የአስክ ዘሃራ የተሰኘ የማሕበራዊ ሚዲያ መድረክ አዘጋጅ ናት፡፡ ኮቪድ 19ን እንዴት በስነልቦና መቋቋም እንደሚቻል አንስታለች፡፡