የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ኮቪድ 19 እንዲቋቋም ምን ይደረግ?

Your browser doesn’t support HTML5

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሰጋት ሳቢያ ግለሰቦች በየቤታቸው እንዲቆዩ በሰፊው እየተመከረ እና በአንዳንድ ሃገራትም አስገዳጅ ሕጎች እየተተገበሩ ነው፡፡ እነዚህ ሕጎች ታዲያ በአብዛኞቹ የአፍሪካ ሃገራት እንደቅንጦት እየታዩ ናቸው፡፡ አካላዊ መራራቅ/በቤት ውስጥ ተለይቶ መቀመጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል ውጤታማ ነው? ያለውስ ምጣኔ ሃብታዊ ጫና ምን ይመስላል? ምንስ መደረግስ አለበት? አቶ አብዱልመናን መሃምድ እና ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዶ/ር ሙኒር ካሳ መልስ አላቸው፡፡