በቴክኒክና ሞያ ተመርቆ ሥራ ባለማግኘቱ በቡና ንግድ ላይ የተሰማራ ወጣት- በድሬደዋ

Your browser doesn’t support HTML5

ሲሳይ ጸጋዬ ይባላል። በድሬደዋ ከተማ በሚገኘው ቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ ተምሮ ተመርቋል። በከተማው የሥራ ዕድል ባለመኖሩ ላይ የአካል ጉዳተኝነቱ ተጨምሮበት በቀላሉ ሥራ ማግኘት እንዳልቻለ ይናገራል። ነገር ግን የዕለት ጉርሱን ለማሟላት በወቅቱ በነበረችው 50 ብር ላይ 30 ብር ጨምሮበት የጀበና ቡና መሸጥ ይጀምራል። አሁን በሁለት ዓመት ውስጥ የዕለት ጉርሱን ከመሸፈን አልፎ ልጁን በግል ትምህርት ቤት ማስተማር ጀምሯል። (ታሪኩን ከተያያዘው ቪዲዮ ይመልከቱ)