የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ አምስት ፕሮጀክቶችን ለመጨረሻው ዙር አሳለፈ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ለመጨረሻ ዙር ካቀረባቸው 22 እጩ ፕሮጅክቶች አምስቱን መምረጡን እና ተፈራርሞ ወደ ስራ ለመግባት ዝግጅቱን እየጨረሰ መሆኑን ከሰሞኑ አስታውቆዋል፡፡ የዲያስፖራ ትረስት ፈንዱ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወ/ሮ ሃና አጥናፉ ስለተመረጡት ፕሮጀክቶች ይዘት እና ስለአጠቃላይ ሁኔታው ከኤደን ገረመው ጋር ተነጋገረው ነበረ፡፡