ጥር 22 በዓለም አቀፍ ደረጃ የሴት ልጅ ግርዛትን የማስቆም ቀን ነው፡፡ እንደ የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት መሰረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደ 200 ሚሊየን የሚጠጉ ሴቶች ግርዛት እንደተፈጸመባቸው ያሳያል፡፡ ኢትዮጵያም ውስጥም መጠነ ሰፊ የሆን ለውጥ ቢኖርም አሁንም ድረስ ግን፤ አገሪቱ ችግሩ በስፋት ከሚታይባቸው አገራት መሃከል ግንባር ቀደም ናት፡፡ በዘንደሮ የሴት ልጅ ግርዛትን የማስቆም ቅስቀሳ በዋናነት ወጣቶችን እንዲያሳትፍ ጥሪ ተደርጎዋል፡፡ ኤደን ገረመው ኢትዮጵያ ውስጥ የሴት ልጅ ግርዛትን ለማጥፋት ስለሚደረገው እንቅስቃሴ በሴቶች ሕጻናት እና ወጣቶች ሚስተር የተሳትፎና ንቀናቄ ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑትን አቶ ስለሺ ታደሰን አንጋገራ ተከታዩን አሰናድታለች፡፡
የሴት ልጅ ግርዛትን ለማጥፋት የወጣቶች ተሳትፎ ወሳኝ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ጥር 22 በዓለም አቀፍ ደረጃ የሴት ልጅ ግርዛትን የማስቆም ቀን ነው፡፡ የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደ 200 ሚሊየን የሚጠጉ ሴቶች ግርዛት እንደተፈጸመባቸው ያሳያል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የሴት ልጅ ግርዛትን ለማጥፋት ስለሚደረገው እንቅስቃሴ በሴቶች ሕጻናት እና ወጣቶች ሚስተር የተሳትፎና ንቀናቄ ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑትን አቶ ስለሺ ታደሰን ተከታዩን ብለዋል፡፡