ኦፌኮ ቀነ ገደብ ያለው ሁለተኛ ማስጠንቀቂያ ከምርጫ ቦርድ ተላከለት

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአቶ ጃዋር መሐመድን ኢትዮጵያዊ ዜግነት ሁኔታን እንዲያረጋግጥ ቀነ ገደብ የተቀመጠለት ሁለተኛ ደብዳቤ ለኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ጻፈ። ኦፌኮ በበኩሉ ጉዳዩ በሕጉ መሠረት እልባት እንዲያገኝ እናደርጋለን ብሏል። (ዝርዝሩን ያዳምጡ)