ድምጽ "ምላሻችንን እስካሁን ለቦርዱ አላክንም"- ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ጃንዩወሪ 31, 2020 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 የአቶ ጃዋር መሐመድን የዜግነት ጉዳይ በተመለከተ ምርጫ ቦርድ በሰጣቸው ቀነ ገደብ መሠረት ምላሽ እንደሚሰጡ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ገለፁ።