በቻይና ውሃን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች መንግስት በአፋጣኝ ካሉበት እንዲያወጣቸው ጠየቁ
Your browser doesn’t support HTML5
በቻይና ውሃን ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ያሉበት ሁኔታ አስጨናቂ በመሆኑ መንግስት ከውሃን ከተማ እንዲያወጣቸው ጥያቄ አቀረቡ፡፡ በጉዳዩ ላይ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ፡ አምባሳደር ተሾመ ቶጋን ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5