በኢትዮጵያ ያለእድሜ ጋብቻን ለማስቀረት ሶላር ፓናል የሚሸልመው ድርጅት

Your browser doesn’t support HTML5

ፖፑሌሽን ካውንሰል የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጀት በአማራ ክልል እና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ውስጥ ያለእድሜ ጋብቻን ለማስቀረት እና ሴት ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ እንዲገኙ ለመርዳት ሲል ለወላጆች ሶላር የጸሃይ ሃይል መጠቀሚያ እየሰጠ ነው፡፡