ወጣቶች ለሃገራቸው ችግሮች የመፍትሄ አካል ናቸው

Your browser doesn’t support HTML5

ቢታኒያ ሉሉ በዩንቨርስቲ ውስጥ የመሰረተችው የወጣቶች ሕብረት ለአምራር እና ለልማት (YALDA) የተሰኘ ድረጅት የወጣቶችን አህጉራዊ ትስስር ከመጨምር አልፎ እኤአ በ2013 በአፍሪካ ህብረት የሃምሳ ዓምት አጀንዳ ላይ ተሳታፊ በመሆን ፖሊሲ ቀረጻም ላይ እንዲሳተፉ አስችላለች፡፡ ከዚህ በዘልለም በስነ ጾታን እና ወጣቶችን ወደ አመራር ማምጣት ላይ ሰፊ ተሳትፎ ታደርጋለች፡፡