"የፖለቲካ ፓርቲዎች ቅስቀሳ መርሃግብር በቴክኖሎጂ የታገዘ የአየር ሰዓት ድልድል ለማድረግ ተዘጋጅተናል" የኢት/ብሮድካስት ባለስልጣን

Your browser doesn’t support HTML5

የፖለቲካ ፓርቲዎች ፕሮግራማቸውን እና ዓላማቸውን በመገናኛ ብዙሃን ለህዝቡ እንዲያስተዋውቁ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የአየር ሰዓት ድልድል ለማውጣት መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ገለፀ። ኤደን ገረመው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ድንቁን አነጋግራ ተከታዩን አሰናድታለች