በቀጣዩ ምርጫ የሴቶችን ተሳትፎ ለማጎልበት መደረግ ያለባቸው ነገሮች

Your browser doesn’t support HTML5

ባለፈው ሳምንት የተመድ የጾታ እኩልነት እና የሴቶችን ብቃት ማጎልበት ላይ የሚሰራው UNWOMEN አዘጋጅነት በመጪው ምርጫ ላይ የሴቶችን ተሳትፎ ለማጎልበት ለሁለት ቀናት የቆየ የውይይት መድረክ በባለ ድርሻ አካላት ተካሂዶ ነበር፡፡ ኤደን ገረመው በውይይቱ ላይ ጥናታዊ ጸሁፋቸውን ያቀረቡ ሶስት ምሁራንን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አሰናድታለች፡፡