ቮልስዋግን- የሩብ ምዕተ ዓመት የቤተሰብ አካል፟፟
Your browser doesn’t support HTML5
በማህበራዊ ደረ፟ገጾች ላይ የተሰባሰቡ የቮልስ መኪና አፍቃሪዎች በነገው እለት 150 የሚሆኑ ቮልስ ዋግኖች በአዲስ አበባ ቦሌ ጀምረው በመስመር በመጉዋዝ ትዕይንት ያደርጋሉ፡፡ የደራሲ በዓሉ ግርማ እና ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ከስልጣን ሲውርዱ የተጉዋዙባችው ቮልሶችም ተሳታፊዎች እንደሆኑ ተሰምቶዋል፡፡ ኤደን ገረመው ከአዘጋጆቹ መሃከል ነስረዲን መሃመድን አንጋግራ ተከታዩን አዘጋጅታለች