"በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያን ስም በማስጠራቴ ደስታዬ ወደር አልነበረውም" || የሲ.ኤን.ኤን ጀግና ፍረወይኒ መብራህቱ

Your browser doesn’t support HTML5

ፍረወይኒ መብራህቱ በድጋሚ ተመለሶ በጥቀም ላይ የሚውል የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ በማምረትና በማከፋፈል ለሴቶች እያበረከትችው ላለው አስተዋፆ የ2019 ሲ.ኤን.ኤን ጀግና ኾና ተመርጣለች። ፍረወይኒ መብራህቱ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ቆይታ አድርጋለች።