ከሁለት የሃይማኖት አስተማሪዎች ጋር የተደረገ ውይይት - (ክፍል ሁለት)

Your browser doesn’t support HTML5

ከኡስታዝ አቡበከር አሕመድና ከቀሲስ ደረጀ ስዩም ጋር ኢትዮጵያውያን እና ሃይማኖታዊነት ፣ ሃይማኖትና የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እና የሃይማኖት ተቋማት ወቅታዊ ቁመና ላይ የሚያተኩር ውይይት አካሂደናል። (በዚህ በክፍል ሁለት ውይይት ሃይማኖትና የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እና የሃይማኖት ተቋማት ወቅታዊ ቁመና ተነስቷል ተከታተሉት።)