አሁን እውቀቴን እና አቅሜን ሌሎችን ለማሳደግ የምጠቀምበት ጊዜ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ዓለም አቀፍ የሰርከስ ባለሞያ ሰለሞን ለማ ሶልጂት በናዝሬት ያደገ ሲሆን ከሰርከስ ናዝሬት ተነስቶ አሁን ላይ በሰረከስ ጥበብ ውስጥ ታላቅ ከበሬታ ላለው ሰረከስ ዲሶሌ ይሰራል፡፡ ወዳደገበት ናዝሬት ተመለሶም ሰኚኮ የተሰኘ ፕሮጀከት ቀረጾ ወጣቶችን በሰርከሰ እና በዳንስ ያሰለጠናል፡፡ ኤደን ገረመው አነጋገራው ተከታዩን አሰናደታለች፡፡