በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረውን ሰሞነኛ ውይይት በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ -ክፍል 1

Your browser doesn’t support HTML5

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን በተመለከተ የኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ እንዲሁም ልዑኮቻቸው ከዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ሚኒስትርና ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ ጥቅምት 26/2012 ዓ.ም. ተገናኝተዋል። ይሄንን አስመልክቶ ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተሰጠውን ማብራሪያ ተከታታይ ክፍሎች እናቀርብላችኋለን። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሰጡት ማብራሪያ ከስር ይገኛል።