ኢትዮጵያውያን ሴቶች ወርሃዊ ጸጋቸውን በክብር እንዲቀበሉ የራሴን አስተዋጻኦ እያበረከትኩ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ፍሬወይኒ መብራህቱ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ወርሃዊ የተፈጥሮ ጸጋቸውን በክብር እንዲቀበሉ ለማገዝ ተመለሶ በጥቅም ላይ መዋል የሚችል የሴቶች የንጽህና መጥበቂያ ሰርታ እያከፋፈለች ትገኛለች፡፡ በዚሁ ስራዋ የ2019 ዓም የCNN ጀግኞች የህዝብ ምርጫ ላይ ምርጥ አስር ውስጥ ገብታ እየተወዳደረች ነው፡፡ ኤደን ገረመው ስለስራዋና ስለውድድሩ አነጋገራት ተከታዩን አዘጋጅታለች፡፡