ቪድዮ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንደምን ይመጣል? ኦክቶበር 31, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ-ጳጳስ እና የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ ካርዲናል ብርሃነየሱስ ሱራፌል “በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንደምን ይመጣል?” በሚል ርዕስ ላይ ከአሜሪካ ድምፅ ባልደረባ ትዝታ በላቸው ጋር ተወያይተዋል። አስተያየቶችን ይዩ