ስለነገ ሳያስቡ ዛሬን መደሰት አደጋ አለው

Your browser doesn’t support HTML5

ዶ/ር መሰረት አላሮ በኮተቤ ሚትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ የህዝብ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር ናት፡፡ በምታስተምረበት በዛው በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ ውስጥ የልጃገረዶች ክበብ መስራች ናት፡፡ ሴት ተማሪዎች በእነዚህ ክበባት እንዲሳተፉ ታበረታታለች፡፡ በልጃገረዶች ክበብ ውስጥ የተገባቦት፣ ስለጾታዊ ጥቃት እና የአቻ ግፊት እንዲካተትበት አድርጋለች፡፡ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በመዞረም ስለ ስርዓት ጾታ ታስተምራለች፡፡ ኤደን ገረመው ተከታዩን አሰናድታለች፡፡