በጸረ፟ሽብር ህጉ የታሰሩት የባልደራስ እና የአብን አባላት ከእስር ተፈቱ

Your browser doesn’t support HTML5

በዛሬው እለት እራሱን የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት ብሎ የሚጠራው የባልደራሱ ዋና ጸሃፊ ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩን ጨምሮ 22 የሚሆኑ የባልደራሱ እና የአብን አባላት የዋስ መብታቸው ተከብሮላቸው ከእስር ተፈተዋል፡፡ ከእስረኞቹ መሃከል አንዱ የባላደራው አባል የሆነውን ስንታየሁ ቸኮልን ፣ የባላደራስ ሰብሳቢ አቶ እስክንድር ነጋ፣ እና የአብን ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን ኤደን ገረመው አነጋግራቸዋለች::