የሰብአዊ ድጋፍ ጥምረት በሃገር ፍቅር
Your browser doesn’t support HTML5
ባሳለፍነው ሳምንት በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች የተነሳውን ሁከት እና ብጥብጥ ተከትሎ የተጎዱ እና የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማገዝ 25 የሚሆኑ ወጣቶች ከጥምረት ለሰብአዊነት በሚል ሰያሜ እና መርህ በምስራቅ ሃረረጌ እና በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ለማገዝ በሃገር ፍቅር ትያትር ቤት የአይነት ድጋፍ ማሰባብሰብ በትላንትናው እለት ጀምረዋል፡፡