ስለእሷ ለማውራት ጊዜው አሁን ነው #ይኾኖ

Your browser doesn’t support HTML5

በቅርቡ በአዲ ደአሮ የተፈጥረውን የሴቶች ጥቃት ተቃውሞ ሰለፍ መከልከል ተከትሎ በማህበራዊ ድረገጾች ላይ ‘ይኾኖ’ ይበቃል የሚል እንቅስቃሴ ተጀምራዋል፡፡ ዶ/ር ሄለን ቴድሮስ፣ ወይኒ አብርሃ እና ጸዲና አባዲ ይህንን የማህበራዊ ድረ ገጽ ሃሽታግ እና ውይይት እየመሩ ናቸው ፡፡