የእናንተ ድምጽ ፟፟፟የዩንቨርስቲ ተማሪዎች በክልላቸው ተወስነው መማራቸው ላይ ምን ትላላቹ?

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ለመላክ እንደማይሻ አስታውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በክልላቸው ተወስነው እንዲማሩ መደረጉ ምን ያህል ተገቢ ነው?"