የተደበሩ የአዲስ አበባ ስልኮች

Your browser doesn’t support HTML5

Bored cellphone Addis Ababa (የተደበሩ የአዲስ አበባ ስልኮች) በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከ27,000 በላይ ተከታዮች አሉ፡፡ በየቀኑ ከ200 በ ላይ ፎቶዎችን እየተካፈሉ ይገኛሉ፡፡ Facebook በነሃሴ ወር በጋና አክራ በተዘጋጀው ከሳሃራ በታች ያሉ ተፅዕኖ ፈጣሪ የማሕበራዊ ሚዲያ ቡድኖቸን በሚመርጥበት መርሃ-ግብር ላይ ከአምስቱ ምርጦች መሃል አስገብቷችዋል፡፡ በዚህ መርሃ ግብርም ላይ Icons of Change “የለውጥ አብነት” ብሎ ሰይሞዓቸዋል፡፡ ኤደን ገረመው ከገፁ መስራች ፍቅረ ሰላሴ ፀጋዬን(ሼዲ ዲድስ) አነጋግራ ተከታዩን ፕሮግራም አሰናድታለች፡፡