የተዋቡ እጆች ለጤንነታችን

Your browser doesn’t support HTML5

ቢዩቲፉል ማይንድ የተሰኘ የማህበረሰብ ድርጀት ከተለያዩ ሆቴሎች የሚጣሉ ሳሙናዎችን በመሰብሰብ መልሶ የእጅ ሳሙናዎችን በማመረት ለወጣቶች የስራ እድል ፈጥራዋል፡፡ ይህም ብቻ ሳይሆን አዲስ አበባ ውስጥ ባሉ ሃያ ት/ቤቶች የእጅ መታጠብ ስልጥናዎችን በመስጥትና ሳሙናዎችን በማቅረብ የንጽህናን ባህል ለማዳበር እየሰራ ነው፤ የድርጀቱ መስራች አያጣም ስሜነህን ኤደን ገረመው ዐእነጋገራ ተከታዩን አሰናድታለች፡፡