የኦነግ ሸማቂዎች በምስራቅ ጉጂ ስድስት ሰዎች መግደላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፈው ቅዳሜ በቦረናና በምስራቅ ጉጂ ስድስት ሰዎች በኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሸማቂዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ። ከመካከላቸው የፀጥታ ጠባቂ ሚሊሺያዎችና ነዋሪዎች እንዳሉባቸው የአካባቢው አስተዳደር ገልጿል።
Your browser doesn’t support HTML5