የሃዋሳ ከተማ ነዋሪዎች አስተያየት በጠ/ሚ አብይ የኖቤል ሽልማት ዙሪያ

Your browser doesn’t support HTML5

የሃዋሳ ከተማ ነዋሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኖቤል የሰላም ሽልማትን በተመለከተ የሰጡት አስተያየት። የሃዋሳው ዘጋቢያችን ዮናታን ዘብዲዮስ በዕለፍ ተቀደም አግኝቶ ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪዎች የሰጡትን አስተያየት ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።